በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

ተልዕኮ /Mission/

በክልሉ የመንግስት ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን በብቃት ለመፈፀም  የሚያስችሉ፣ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት፣ የአመራሩንና የሠራተኛውን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ፣ ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ውጤታማ ፐብሊክ ሰርቫንት መፍጠር ነው፡፡

ራዕይ /Vision/

  ተልዕኮውን በብቃት መፈፀም የሚችል በስነ-ምግባሩ የተመሰገነ ፐብሊክ ሰርቫንት በ2012 ተፈጥሮ ማየት

ዕሴት/Values/

     · ለለውጥ መስራት፣

     · ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት፣                               

     · ቅንነት፣ታማኝነትና አገልጋይነት፣

     · ሁሌም መማር፣

     · ውጤት ያሸልማል፣ · በጋራ መስራት፣ · አለማዳላት