Backtolist ጌዴኦ ዞን
አጠቃላይ
የዞኑ ሁኔታ
v የዞኑ አመሰራረት
o
በደቡብ ብሔሮች
ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን በክልሉ የተሻሻለው ህገ-መንግስት አንቀፅ 47/1/ ዕውቅና አግኝተው ከተዋቀሩት
14 ዞኖች እና አራት ልዩ አንዱ ሲሆን የተዋቀረውም በ1985 ዓ.ም ነው፡፡ ዞኑ በሰሜን ከሲዳማ ክልል በደቡበ በምስራቅ እና በምእራበ
ከኦሮምያ ይዋሰናል፡፡
o
የጌዴኦ ዞን ፣ በ 6 ወረዳዎች፣ በ 2 የከተማ አስተዳደሮች እና በ156
የገጠርና የከተማ ቀበሌያት የተዋቀረናበውስጡም
በርካታ ብሔሮች ብሔረሰቦች በመከባበርና በአንድነት ተቻችለው የሚኖሩበት ዞን ነው፡፡
v የሕዝብ ብዛት (ወንድ ፣ ሴት፣ ድምር)
o
ወንድ 655,323.1
o
ሴት 650,032.8
o
ድምር 1,305,356
v የያዛቸው የዞኑ ህብረተሰቦች
ብዛት
o
84 ብሄረሰቦች
v የዞኑ አስተዳደር መቀመጫ
ከተማ ስም
o
ዲላ ከተማ
v የዞኑ የቆዳ ስፋት
o
1,354.40 ስኬዌር ኪ.ሜ
v የወረዳ ብዛት
o
8 (ስምንት)
v የከተማ አስተዳደር ብዛት
o
5 (አምስት)
v የቀበሌ ብዛት
o
የከተማ 25 (ሃያ አምስት)
o
የገጠር 134 (አንድ መቶ ሰላሳ አራት)
o
ድምር 159 (አንድ መቶ ሃምሳ ዘጠኝ)
v የዞኑ የአየር ንብረት ሁኔታ
o
ደጋ ፣ ወይናደጋ እና ቆላማ
v ጂኦግራፊካል የመሬት አቀማመጥ
o
ሜዳ
o
ተራራማ
o
መካከለኛ ተዳፋት
ጠቅላላ መረጃዎች
የአስተዳደር አይነት | ዞን |
---|---|
ሁኔታ | አክቲቭ |