Backtolist ሀዲያ ዞን
gfdsfewiurw
ተልዕኮ:
- ሴክተሩ በዞኑ ያሉትን ሰብዓዊና ተፈጥሯዊ ሀብቶችን አቀናጅቶ በመምራት ቀጣይነት ባለዉ መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋልና
በማጠናከር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን በማፋ ጠን እና መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ እንዲጎለብት ማድረግ፡፡
ራዕይ:
- የዞኑ ሰላምና ፀጥታ ተረጋግጦ እና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት
ዓላማ:
- የሴክተሩ ራዕይ እንዲሳካ ለዞኑ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ብሎም ዲሞክራሲያዊ ግንባታ መልካም አስተዳደርን ማስፈን
የሚያስችል ተቋማዊ ሽግግር ማረጋገጥ
እሴቶች:
- የህግ የበላይነት መርሀችን ነዉ፡፡መቻቻል ባህላችን ነዉ፡፡ተሳትፎአዊነት መታወቂያችን ነዉ፡፡ፍትሀዊነትና ሚዛናዊነት መመሪያችን ነዉ፡፡
- ተገልጋይ ተኮርነት መለያችን ነዉ፡፡
ወረዳዎች
ጠቅላላ መረጃዎች
የአስተዳደር አይነት | ዞን |
---|---|
ሁኔታ | አክቲቭ |
የሴክተር ተቋማት
![]() |
Org1
wale አይነት : መንግስታዊ |