...

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት

ደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ት ትንሿ ኢትዮጵያ

ስለእኛ

ደቡብ ክልል በ6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ከ2 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች ተመዘገቡ
ደቡብ ክልል በ6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ከ2 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች ተመዘገቡ
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በ6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ላይ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ከ2 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
እስካሁን ባለው ሂደት ህዝበ ውሳኔውን ሊያሰናክል የሚችል ምንም አይነት የጸጥታ ችግር አለማጋጠሙንም ቦርዱ አስታውቋል፡፡
Read More...
በሕዝበ-ዉሳኔዉ የመጨረሻ ምዕራፍ በህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ እንዲጠናቀቅ የአመራሩ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ
ጥር 17/ 2015 ዓ.ም

በሕዝበ-ዉሳኔዉ የመጨረሻ ምዕራፍ በህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ እንዲጠናቀቅ የአመራሩ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከፌዴራል ፣ ከክልልና ከጎፋ ዞን የተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች  በጎፋ ዞን የሚካሄደው  ሕዝበ-ውሳኔ የሚገኝበትን ነባራዊ ሁኔታ በሣውላ ከተማ እየገመገሙ ይገኛል።

የውይይት መድረኩን የደቡብ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተፈሪ አባቴ እና የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ጌትነት በጋሻው በጋራ መርተዋል።

Read More...

ዜናዎች

በጤና ዘርፍ የሚከናወኑ የግል ኢንቨስትመንቶች የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ከማድረግ ባለፈ ዘመኑ የደረሰበትን የሕክምና ቴክኖሎጂ ዕውን ለማድረግ የጎላ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ፡፡
ጥር 13/2015
በጤና ዘርፍ የሚከናወኑ የግል ኢንቨስትመንቶች የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ከማድረግ ባለፈ ዘመኑ የደረሰበትን የሕክምና ቴክኖሎጂ ዕውን ለማድረግ የጎላ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ፡፡ 
በከምባታ ጠምባሮ ዞን ቃጫቢራ ወረዳ ምስራቅ ሌሾ ቀበሌ ከአርባ ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው ዶ/ር ተሾመ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመሠረት ድንጋይ ተጥሏል። 
በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ክልል የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ባዩሽ ተስፋዬ እንደገለፁት በጤናው ዘርፍ የሚደረግ የግል ኢንቨስትመንት በሕክምናው ዘርፍ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለኅብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል። 
Read More...
የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫሎች የሀገርን ሁለንተናዊ ገጽታ በማሳየት ለቱዝምና ኢንቨስትመንት ዕድገት ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ተገለጸ፡፡
ጥር 14/2015 ዓ/ም
የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫሎች የሀገርን ሁለንተናዊ ገጽታ በማሳየት ለቱዝምና ኢንቨስትመንት ዕድገት ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ተገለጸ፡፡
የደቡብ ክልል 20ኛ የባህል ስፖርቶች ውድድርና 16ኛ የባህል ፌስቲቫል በዲላ ከተማ በይፋ ተጀምሯል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ የኢፌዲሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነትን ጨምሮ የክልል፣ የዞንና ልዩ ወረዳዎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የስፖርት ልዑካን ቡድኖችና የባህል አምባሳደሮች ተገኝተዋል፡፡
በመክፈቻ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የዕለቱ የክብር እንግዳ የኢፌዲሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነትን እንደገለጹት የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫሎች የሀገርን ሁለንተናዊ ገጽታ በማሳየት ለቱዝምና ኢንቨስትመንት ዕድገት ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፡፡
ሚኒስቴር መ/ቤታቸው ንቁ፣ ተወዳዳሪናና አሸናፊ ዜጎችን የመፍጠር ተልዕኮውን ለማሳካት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የተናገሩት አምባሳደር መስፍን ለዚህም የባህል ስፖርቶችን እነደዋነኛ መሳሪያ እንደሚጠቀም ጠቁመዋል፡፡
Read More...
በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ባለ 3 እና 2 ሁለት እግር ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ የሆነው ሆሳዕና የሞተር ተሽከርካሪዎች መፈብረኪያ እንዲስትሪ ተሽከርካሪዎችን በማምረት ለከተማውና ዙሪያ አካባቢ ህብረተሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ እንደሚገኝ ገለፀ።
ታህሳስ 26/2015
በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ባለ 3 እና 2 ሁለት እግር ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ  የሆነው ሆሳዕና የሞተር ተሽከርካሪዎች መፈብረኪያ እንዲስትሪ ተሽከርካሪዎችን በማምረት ለከተማውና ዙሪያ አካባቢ ህብረተሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ እንደሚገኝ ገለፀ።
መገጣጠሚያ ፋብሪካው ከ 2 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ ወደ ስራ በመግባት በማኑፋክቸሪንግ ኢንዲስትሪ ዘርፍ የቴክኖሎጂ ዕውቀትና ክህሎት ሽግግርን በማስፋት ለዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር   እንደቻለ የተጠቆመ ሲሆን
የመፈብረኪያ ኢንዲስትሪው የስራ እንቅስቃሴን የዞኑና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በጋራ በመሆን ጎብኝተዋል።
Read More...
ሴራችን ሁሉን አቀፍ ማንነታችን አብሮ የመኖር የአንድነት ማሳያ ድንቅ ባህላችን" በሚል መሪ ቃል ማጠቃለያ ሴራ በዓል (መንገሰ) በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ በተለያዩ ባህዊ ትዕሪቶች ተከበረ
ጥር 4/2015 
ሴራችን ሁሉን አቀፍ ማንነታችን አብሮ የመኖር የአንድነት ማሳያ ድንቅ ባህላችን" በሚል መሪ ቃል ማጠቃለያ ሴራ በዓል (መንገሰ) በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ በተለያዩ ባህዊ ትዕሪቶች ተከበረ 
======
 በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ሀላባ ሴራ በዓል (መንገሰ) በተለያዩ ባህዊ ትዕሪቶች በድንቃት ተከብረዋል።
በበዓሉ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዌራ ዲጆ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ጀማል ኢብራሂም የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸው አስተላልፈዋል።
Read More...

General Information

AdministrativeLevel Region
Status Active

Organizations

Logo የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ
ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ የመጪው ትውልድ ቋንቋ ነው!!!
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
Education for all
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የቴክኒክና ሙያ ት/ስልጠና ቢሮ
No Moto
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የብሄረሰቦች ም/ቤት
nomoto
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
ee
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የፋይናንስ ቢሮ
nomoto
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
Moto
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ
Moto
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ
moto
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ
ፍትህ ለሁሉም!
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
ከማምረት በላይ(beyond the product)
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
nomoto
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት
nomoto
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ጽ/ቤት
nomoto
Type : መንግስታዊ
Logo በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
nomoto
Type : መንግስታዊ